Get Mystery Box with random crypto!

የረሐብ አድማ ላይ ናቸው! 'ሽብር፣ ሁከትና ብጥብጥ እንዲሁም ወቅታዊ እየተባለ የአማራ ምሁራንን | ዘሪሁን ገሠሠ

የረሐብ አድማ ላይ ናቸው!

"ሽብር፣ ሁከትና ብጥብጥ እንዲሁም ወቅታዊ እየተባለ የአማራ ምሁራንን ፣ የማኅበረሰብ ተወካዮችን ፣ ጋዜጠኞችን ወጣቶች እና የቀን ሠራተኞችን ማሰር ይቁም" በሚል እነ ረ/ፕ ሲሳይ አውግቸውን ጨምሮ 40 የሚሆኑ እስረኞች ከግንቦት 7/2015 ዓ.ም ጀምሮ የ3 ቀናት የረሃብ አድማ ላይ መሆናቸውን ጠበቃቸው አስታውቋል።

//ጋዜጠኛ በለጠ ካሳ//