Get Mystery Box with random crypto!

የ35 የአማራ፣ 2 የአፋር ባለሃብቶችና ድርጅቶች የባንክ አካውንት ታገደ የአማራ ሕዝብ ትግልን | ዘሪሁን ገሠሠ

የ35 የአማራ፣ 2 የአፋር ባለሃብቶችና ድርጅቶች የባንክ አካውንት ታገደ

የአማራ ሕዝብ ትግልን ሊደግፉ ይችላሉ በሚል አካውታቸው ታግዷል።  የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዛሬ ለሁሉም ባንኮች በጻፈው ደብዳቤ የ35 የአማራ ባለሃብቶች እንዲሁም 2 የአፋር ባለሃብቶች በባንክ ያላቸው ገንዘብ እንዲታገድ ለሁሉም ባንኮች ተፅፏል። ደብዳቤውን ተመልከቱት።
የሞቱ ሰዎችም ጭምር በእገዳው ስማቸው ተጠቅሷል፡፡ ዘሀበሻ - ሚያዝያ 17/2015 ዓ.ም