Get Mystery Box with random crypto!

በነገራችን ላይ ፦ ' መንግስት ነኝ' የሚለውን አካል ምንም እንበለው ምን ፥ ከሚቆጣጠረው የፀጥ | ዘሪሁን ገሠሠ

በነገራችን ላይ ፦

" መንግስት ነኝ" የሚለውን አካል ምንም እንበለው ምን ፥ ከሚቆጣጠረው የፀጥታ አካል ውጭ ታጥቆ ፥ በየከተሞቹ የሚንቀሳቀስን ኃይል ትጥቅ ማስፈታትና መቆጣጠር መደበኛ ስራው ነው!

ከተማ  መሀል በቡድንም ሆነ በተናጠል መሳሪያ ይዞ የሚንቀሳቀስ ፋኖ ሊኖር አይገባም ፥ አይችልምም! ፋኖ ወደቤቱ ሲመለስ ሰላማዊ ነዋሪ ነው፡፡ ወደቤቱ ካልተመለሰም የት መገኘት እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል!

ትጥቅ ይዞ መንቀሳቀስ የሚቻልበትን ሁኔታ ማብራራት የሚያስፈልገው አይመስለኝም!

በመሆኑም  በየከተማው "ፋኖ እከሌ ተከበበ" የሚል ዜና ለህዝባችን አጀንዳ መሆን የለበትም !