Get Mystery Box with random crypto!

ምን ማለት እንደሚቻል አላውቅም ! ምንም አለማለትም አልተቻለም! የክልሉ መንግሥት ለሌላ ችግር በ | ዘሪሁን ገሠሠ

ምን ማለት እንደሚቻል አላውቅም ! ምንም አለማለትም አልተቻለም!

የክልሉ መንግሥት ለሌላ ችግር በመፍጠር ፥ ለችግሮች መፍትሔ ማምጣት እንደማይቻል የተረዳው አይመስለኝም !

ህግና ስርአት ለማስከበርምኮ ስሜትና ማንአለብኝነት ሳይሆን ስርአትና ስክነት ያስፈልጋል! አለበለዚያ እርስበርስ ከመጠፋፋትና ሌላ ችግር ከመውለድ ውጭ አንዳችም የሚመጣ ነገር የለም!

በመንዝ ቀያ ፥ በመንዝ ላሎ ምድር አካባቢ የተጀመረው አይነት ነገር ደስ አይለኝም! በአስቸኳይ መታረም ያለበት ጉዳይ ነው! መፍትሄን ከህዝቡ መፈለግ  ፥ ህዝቡንም የመፍትሔ አካል አድርጎ መንቀሳቀስ ያስፈልጋል!

"ሳይቃጠል በቅጠል "