Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ! ኦነግ ሸኔ በሰሜን ሸዋ በኤፍራታና ግድም ወረዳ ጥቃት እየሰነዘረ ይገኛል፡፡ እስካሁን ባለ | ዘሪሁን ገሠሠ

መረጃ!

ኦነግ ሸኔ በሰሜን ሸዋ በኤፍራታና ግድም ወረዳ ጥቃት እየሰነዘረ ይገኛል፡፡ እስካሁን ባለኝ መረጃ 7 ሰዎች ቆስለዋል፡፡ አርሷደሩ አካባቢውን ለቆ እየሄደ ነው፡፡ ለመከላከያ የድረሱልን ጥሪ ቢተላለፍም "ልንገባ ነው!" ከማለት ውጭ እስካሁን አልደረሰም!