Get Mystery Box with random crypto!

ከጠቅላይ ሚኒስቴሩ የወለጋ ንግግር የተቀነጨበ ፦ 'እናንተ ወደኛ ኑ እንጂ ለሌላው በጭራሽ አታስ | ዘሪሁን ገሠሠ

ከጠቅላይ ሚኒስቴሩ የወለጋ ንግግር የተቀነጨበ ፦

"እናንተ ወደኛ ኑ እንጂ ለሌላው በጭራሽ አታስቡ።ሌላው ያወራሉ ፤እኛ ግን ለኦሮሞ ነው የምንሰራው።እየሰራን ነው።ይሔ ብልጽግና የኦሮሞ መንግስት ነው።በዚህ ወቅት ስልጣኑ ከእጃችን ከወጣ በመቶ አመት ውስጥ አናገኘውም።"

"በሰሜን በኩል ያሉት እያንገራገሩ ነው። እኛ ተደራጅተን እነሱን ማንበርከክ ካልቻልን እኛ ስልጣን ላይ ያለነው ብቻ ሳይሆን የምንጎዳው ኦሮሞ የሆነው ሁሉ ነው።..."

"በወለጋ በርካታ የተፈናቀሉ አሉ። እነዛ የተፈናቀሉት ለኛ የሚተኙልን ይመስላችኋል!?"

"ስለዚህ የብልጽግና መንግስት አትጠራጠሩ።የኦሮሞ ነው።የምን ሰራውም ለኦሮሞ ነው። እናም እናንተ ወደኛ ኑ እንጂ ለሌላው በጭራሽ አታስቡ! ይስተካከል"

"ወደኛ መምጣት፣ እኛን ማዳመጥና መደማመጥ ካልቻልን፤ ስልጣናችንን ካጣን እኛ ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ ኦሮሞ የሆነ ሁሉ ለከፉ ችግር ይዳርጋል"

// አብይ አህመድ አሊ - ከሰሞኑ በወለጋ ያደረገው ንግግር//