Get Mystery Box with random crypto!

ለአማራ ሕዝብ ድምጽ በመሆናቸው ብቻ ፤ የፋሺስቱ አገዛዝ በግፍ ያሠራቸው ጋዜጠኞች! ጋዜጠኛ(መምህ | ዘሪሁን ገሠሠ

ለአማራ ሕዝብ ድምጽ በመሆናቸው ብቻ ፤ የፋሺስቱ አገዛዝ በግፍ ያሠራቸው ጋዜጠኞች!

ጋዜጠኛ(መምህርት) መስከረም አበራ
ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው
ጋዜጠኛ ገነት አስማማው
ጋዜጠኛ አራጋው ሲሳይ
ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው
ጋዜጠኛ ጌትነት አሻግሬ
ጋዜጠኛ በየነ ወልዴ
ጋዜጠኛ ሰናይት አያሌው
ጋዜጠኛ ሳሙኤል አሰፋ
ጋዜጠኛ ዓባይ ዘውዱ
ጋዜጠኛ ኤሊያስ ደባስ (ዛሬ የታሰረ)

ፍትህ ለህሊና እስረኞቹ!