Get Mystery Box with random crypto!

የአሻራ ሚዲያ ስራ አስኪያጅ እና ጋዜጠኛ ኤልያስ ደባስ ታፈኑ!           የአሻራ ሚዲያ ስራ | ዘሪሁን ገሠሠ

የአሻራ ሚዲያ ስራ አስኪያጅ እና ጋዜጠኛ ኤልያስ ደባስ ታፈኑ!
         
የአሻራ ሚዲያ ስራ አስኪያጅ እና ጋዜጠኛ ኤልያስ ደባስ በዛሬው ዕለት በባህርዳር ከተማ በመንግሥት አፋኝ ኃይሎች ተይዘው መታሰራቸውና በአሁኑ ሰአት በባህርዳር 1ኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው እንደሚገኙ ታውቋል።

ሳምንት ባልሞላ ዜ የዛሬውን ጨምሮ ሳምንት ባልሞላ ጊዜ  ከ10 ያላነሱ በማንነት አማራ የሆኑ ጋዜጠኞች በመንግሥት አፋኞች ተይዘው ታስረዋል።

መረጃውን ያደረሰን ኃይላችን አወቀ ነው፡፡