Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ ማንነትን መሠረት ባደረገ መልኩ የሚደረገው እስርና እንግልት | ዘሪሁን ገሠሠ

በአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ ማንነትን መሠረት ባደረገ መልኩ የሚደረገው እስርና እንግልት ተባብሶ መቀጠሉን ተማሪዎች ገልፀዋል ፡፡ ባለፉት ቀናት ቁጥራቸው በውል ተለይቶ ያልታወቀ ተማሪዎች መታሰራቸውም ታውቋል!

ከ6 ኪሎ ካምፓስ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ያነጋገርኩት አንድ ተማሪ " እስካሁን 6 ጓደኞቼ ታስረዋል፡፡ እኔም ፈርቼ ወደቤተሰብ ለመሄድ ተገድጃለሁ !" ሲል የሁኔታውን አሳሳቢነት አረጋግጦልኛል !