Get Mystery Box with random crypto!

ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን - ሉሲፈር አብይ በቅርቡ እየተገለፀለት ስለሆነ መሠለኝ ፥ የዛሬ 3 አመት | ዘሪሁን ገሠሠ

ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን - ሉሲፈር አብይ በቅርቡ እየተገለፀለት ስለሆነ መሠለኝ ፥ የዛሬ 3 አመት የተናገረውን ተከታዩን ንግግር ገና ዛሬ አድምጦት ኖሯልና ስሜታዊ አርጎታል!

ጠሚው በባሌ የተናገረው ንግግር በአጭሩ እንዲህ ይላል ፦

<< ... ትናንት ያዋረደንን አዋርደነዋል ፤ ትናንት የሠበረንን ሠብረነዋል ፤ ትናንትና አትወጡም አትገቡም ብሎ አጥር ያጠረብን ከእኛ ፈቃድ ውጪ ዛሬ መጥቶ መግባት አይችልም፡፡ ...... ብልፅግና ፓርቲ የኦሮሞ ህዝብ ነው!!! >>

ይህ ንግግር ጠ/ሚ አብይ አህመድ (ዶ/ር) ጥር 26 ቀን 2012 ዓ.ም ፥ በባሌ በተደረገው ፥ የወልመል ግድብ ምረቃ ላይ በኦሮምኛ ከተናገረው ንግግር በትንሹ የተቀነጨበ ነው! ይህን ንግግር በተደጋጋሚ ፅፌው አውቃለሁ!

ከዚያ በኃላማ በፓርላማ የቀጥታ ስርጭት የዘር ፍጅት ቅስቀሳ ሁሉ ሲቀሰቅስ ሰንብቶ የለምን ?

ለማንኛውም እንኳንም አወቃችሁት ፥ እንኳንም የተገለፀላችሁ!

አሁን የሚጠበቅብን ተባብረንና ተረባርበን በመታገል ፤ የዚህን አስከፊ ስርአት ፍፃሜውን ማወጅ ብቻ ነው!