Get Mystery Box with random crypto!

'መንግስት ነኝ!' የሚለው አካል ፥ በጥድፊያ በልዩሀይሉ ላይ የወሰደው እርምጃን ትንሽ ዘወር አድር | ዘሪሁን ገሠሠ

"መንግስት ነኝ!" የሚለው አካል ፥ በጥድፊያ በልዩሀይሉ ላይ የወሰደው እርምጃን ትንሽ ዘወር አድርገህ ካሰብከው ፥ ለአፍራሹ " ባሌን ጎዳሁ ብላ ፥ …!" እንዲሉት ብሂል አይነት ውጤት ያለው ሲሆን ፥ "የህልውና አደጋ ላይ ነኝ ፥ ፍትህና እኩልነት የሰፈነበት ስርአት እንዲፈጠር እታገላለሁ !" ለሚለው ኃይል ደግሞ ፥ አመራር መስጠትና አቀናጅቶ መጠቀም ከቻለ እጁ ላይ የወደቀ መልካም እድል ነው!

ለክፋት የተሰነዘረን ለመልካም አላማ ማዋል ይቻላል!