Get Mystery Box with random crypto!

የዳግሎ ጦር ፕሬዚደንታዊ ቤተመንግሥቱን መቆጣጠሩን ገለፀ! የጄኔራል ዳግሎ (ሒሚቲ) የፈጥኖ ደራሽ | ዘሪሁን ገሠሠ

የዳግሎ ጦር ፕሬዚደንታዊ ቤተመንግሥቱን መቆጣጠሩን ገለፀ!

የጄኔራል ዳግሎ (ሒሚቲ) የፈጥኖ ደራሽ ጦር ካርቱም የሚገኘውን ፕሬዚደንታዊ ቤተመንግሥት መቆጣጠሩን ሲጂቲኤን አፍሪካ ዘግቧል!

መብረቃዊ ጥቃት ነው!

ያ ሱዳን ሱዳኒ
ያ ሱዳን ፈናኒ!