Get Mystery Box with random crypto!

የዳግሎ ጦር የተቆጣጠረው ፕሬዚደንታዊ ቤተመንግሥት በጀት እየተደበደበ ይገኛል! የጄኔራል ዳግሎ | ዘሪሁን ገሠሠ

የዳግሎ ጦር የተቆጣጠረው ፕሬዚደንታዊ ቤተመንግሥት በጀት እየተደበደበ ይገኛል!

የጄኔራል ዳግሎ (ሒሚቲ) የፈጥኖ ደራሽ ጦር የተቆጣጠረው ካርቱም የሚገኘውን ፕሬዚደንታዊ ቤተመንግሥት በጀት እየተደበደበ ይገኛል!

የመንግሥት ጦር ቀደም ብሎ ከሰአታት በፊት አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያውን እንዳልነበር አድርጎ በጀት መደብደቡ የሚታወስ ነው!

ፈጥኖ ደራሽ ጦሩ ቤተ-መንግስቱን እንደተቆጣጠረ ይገኛል!

የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ አዛዥ የሆኑት ጄኔራል ዳግሎ " አል ቡርሃንን እጁን ሳልይዝ አላቆምም!" እያሉ ይገኛሉ!