Get Mystery Box with random crypto!

አሳዛኝ ዜና! አሁን ከመሸ ወደ ሸዋሮቢት በሀይሩፍ መኪና በመጓዝ ላይ የነበሩ 3 ልዩ ሀይሎችን | ዘሪሁን ገሠሠ

አሳዛኝ ዜና!

አሁን ከመሸ ወደ ሸዋሮቢት በሀይሩፍ መኪና በመጓዝ ላይ የነበሩ 3 ልዩ ሀይሎችን ሰንበቴ ወረዳ ፥ ባልጭ ቀበሌ ሲደርሱ ከመኪና አውርደው ረሽነዋቸዋል!