Get Mystery Box with random crypto!

#Breaking_News መከላከያ ሰራዊት በሀገር አቀፍ ደረጃ በብሔራቸው አማራ የሆኑ ጋዜጠኞችን | ዘሪሁን ገሠሠ

#Breaking_News

መከላከያ ሰራዊት በሀገር አቀፍ ደረጃ በብሔራቸው አማራ የሆኑ ጋዜጠኞችን እና የፖለቲካ መሪዎችን ብቻ እየለየ ቤት ለቤት እየዞረ ማፈን ጀመረ።

ለአብነት ያህልም ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው ዛሬ ከቀኑ 11:50 ላይ የመከላከያ ኮማንዶዎች አፍነው ወስደውታል። ዳዊት በጋሻው ባህርዳር ከሚገኘው ሆምላንድ ሆቴል ከጓደኞቹ ጋር ሻይ እየጠጣ በነበረበት ሰዓት እንደወሰዱት ታውቋል።

ጋዜጠኛው አሁን የት እንደተወሰደ ማወቅ ያልተቻለ ሲሆን፤ አሳሪዎቹ ኮማንዶ መሆናቸውን ተገልጿል።

ምንጭ፦ ኢትዮ 251 ሚዲያ