Get Mystery Box with random crypto!

'መላው ተፈጥሮ በአንድ ቀላል ምክንያት ውድድር ባልመረዘው ጥልቅ ሰላም ውስጥ ነው ። ከናካቴው ምን | ፍልስፍና ለላቀ አስተሳሰብ Philosophy

"መላው ተፈጥሮ በአንድ ቀላል ምክንያት ውድድር ባልመረዘው ጥልቅ ሰላም ውስጥ ነው ። ከናካቴው ምንም ውድድር የለም ፤ ታላቁ አዘርሊባሎስ ዛፍ ስለ ትልቅነቱ "እኔ ከሌሎች ትልቅ ነኝ" የሚል እኔነት የለውም ። ይህ ልክ አንዲት የፅጌሬዳ ቁጥቋጦ "እኔ ትንሽ ነኝ" በሚል አስተሳሰብ የዝቅተኝነት ስሜት እንደማይሰማት ነገር ነው ። ምንም የበላይነት ምንም የበታችነት የለም ። ግን እያንዳንዱ ነገር የተለየ ነው ። ይህ ደደብነት በሰው ልጅ ንቃተ-ህሊና ብቻ ነው ስተት ያለው - የሰው ልጅ ንቃተ -ህሊና ብቻ ነው በዚህ የበላይነት እና የበታችነት አባዜ የተገራው።"

ኦሾ ፦ የመጨረሻው ህግ (THE DHAMMAPADA)
ትርጉም ፦ በዩሐንስ አደም