Get Mystery Box with random crypto!

قناة أبي عبيدة محمد

የቴሌግራም ቻናል አርማ zenjebiltube — قناة أبي عبيدة محمد ق
የቴሌግራም ቻናል አርማ zenjebiltube — قناة أبي عبيدة محمد
የሰርጥ አድራሻ: @zenjebiltube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 358
የሰርጥ መግለጫ

"يا ايها السلفي لاتخف في لله لومة لائم وبين الحق للناس ورد على آهل الباطل والبدع والخرافات...... باطلهم وبدعهم رضي من رضي وغضب من غضب"

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-12-10 18:55:41 #اليوم_العالمي_للغة_العربية
#لغة_الضاد
#اللغة_العربية

« إِنَّا أَنزَلْنَاهُ قُرْآنًا عَرَبِيًّا لَّعَلَّكُمْ تَعْقِلُونَ »

« قُرآنًا عَرَبِيًّا غَيْرَ ذِي عِوَجٍ لَعَلَّهُمْ يَتَّقُونَ »

" تعلموا العربية فإنها من دينكم .." _ عمر بن الخطاب (رضي الله عنه).

"تعلموا العربية فإنها تثبّت العقل وتزيد في المروءة ." _ عمر بن الخطاب (رضي الله عنه).

" أصحاب العربية جِنُّ الإنس، يبصرون ما لا يبصر غيرهم ." _ الشافعي (رحمه الله).

" كانت اللغة العربية مملكةً بلا حاكم حتى جاءها القرآن ." _ الرافعي (رحمه الله).
https://t.me/zenjebiltube
75 viewsأبو عبيدة, 15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 11:19:44

85 viewsأبو عبيدة, 08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 21:55:50 አል ኢማሙ ሻፊኢይ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:-
"አንተ ሰዎች ሁሉ እንዲወዱህ ማድረግ አችችልም
በአንተ እና በአላህ መካከል ያለዉን አስተካክል።
በሰዎች አትጨነቅ(ግድ አይኑርህ)"

(ጦበቃቱ ሽሻፊኢይያህ :2/184)

https://t.me/zenjebiltube
660 viewsقال ابن تيمية رحمه الله --ٱهل السعادة هم ٱهل التوحيد" اللهم اجعل, 18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 21:46:37 قل رسول الله صل الله عليه وسلم

من حسن إسلام المرء تركه مالا يعنيه
https://t.me/zenjebiltube
650 viewsقال ابن تيمية رحمه الله --ٱهل السعادة هم ٱهل التوحيد" اللهم اجعل, 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 21:38:42 ከሰለፎች አባባል ይህን እናገኛለን:-
ٱحبب حبيبك هونا ما، عسى ٱن يکون بغيضك يوما ما،
وٱبعض بغيضك هونا ما، عسى ٱن يكون حبيبك يوما ما https://t.me/zenjebiltube
654 viewsقال ابن تيمية رحمه الله --ٱهل السعادة هم ٱهل التوحيد" اللهم اجعل, 18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 20:55:58
قراءة من كتاب الشيخ محمد باموسى حفظه الله

الكشّاف الجلي
19 viewsقال ابن تيمية رحمه الله --ٱهل السعادة هم ٱهل التوحيد" اللهم اجعل, 17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 19:50:53
➽#ከጥበብ_አምድ__!!
<------------------------------>

ነፍሱን ለዱንያ አሳልፎ የሰጠ ሰው ዱንያ #ከሚቀበርበት_የመቃብር_ቦታ_ውጭ_ቅምስ አታደርገውም።

ነፍሱን ለአሏህ የሰጠ ሰው ግን ስፋቷ ሰማይና ምድርን የሚስተካከል ጀነትን ያጎናፅፈዋል።

አሏህ ሆይ ውደታህንና ጀነትን እንለምንሀለን።

http://t.me/nuredinal_arebi
25 viewsقال ابن تيمية رحمه الله --ٱهل السعادة هم ٱهل التوحيد" اللهم اجعل, 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 19:50:53 ከሰው መጠበቅ አቁም!!

ልብህን የሚሰብረው ከሰዎች ብዙ መጠበቅ ነው።
ስለዚህ ከሰው ብዙ አትጠብቅ አደራ!!

እህቴ የሚከፋሽ ሌሎች የሚያደርጉልሽን ጠብቀሽ ስላላገኘሽ ነው።

ከሰው መጠበቁን አቁመን ደስታችንን ከአሏህና ከራሳችን ልብ ውስጥ ማግኘት ነው።

ያኔ አንዱን ቀን ደስ ብሎን ሌላኛውን ቀን አይከፋንም ምክንያቱም ደስታችን ሌሎች ላይ ጥገኛ አይደለም።


http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
24 viewsقال ابن تيمية رحمه الله --ٱهل السعادة هم ٱهل التوحيد" اللهم اجعل, 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 07:50:26
290 viewsأبو عبيدة, 04:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 11:13:03
አህሉ-ተውሂድ መስጅድ የደረሰበት ጥሩ ሁኔታ

ከገንዘብ ጀምሮ አስተዋፅኦ ላደረጋችሁ ፍሬያችሁ እዚህ ደርሷል

ለማለቅ የሚቀሩት ጥቂት ጉዳ
ዮች

ሁሉንም ቪድዮው ላይ ታገኙታላችሁ

የቻናል ባለቤቶች ሼር በማድረግ ኒያ ላደረጉ ፍሬያቸውን ላላዩ እህት ወንድሞች አድርሱልን

ቴግራም ቻናል
~
https://t.me/altewhiduawelen
በቴሌግራም ቪድዮውን ለማየት ሳይዙ የተለቀባችሁ በዩትዩብ ለማየት


55 viewsقال ابن تيمية رحمه الله --ٱهل السعادة هم ٱهل التوحيد" اللهم اجعل, 08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ