➽#ከጥበብ_አምድ__!! ነፍሱን ለዱንያ አሳልፎ የሰጠ ሰው ዱንያ #ከሚቀበርበት_የመቃብር_ቦታ_ውጭ_ቅምስ አታደርገውም። ነፍሱን ለአሏህ የሰጠ ሰው ግን ስፋቷ ሰማይና ምድርን የሚስተካከል ጀነትን ያጎናፅፈዋል። አሏህ ሆይ ውደታህንና ጀነትን እንለምንሀለን። http://t.me/nuredinal_arebi 25 viewsقال ابن تيمية رحمه الله --ٱهل السعادة هم ٱهل التوحيد" اللهم اجعل, 16:50