Get Mystery Box with random crypto!

የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ አኔቴ ዌበ | Zena Nebab ✅

የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ አኔቴ ዌበር ጋር ተወያዩ።

በውይይቱ ሚኒስትሯ በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

የአውሮፓ ህብረት ለሀገሪቱ ልማት በተለያዩ መስኮች እያደረገ ለሚገኘውን ድጋፍ ማመስገናቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ አመላክቷል።

አኔቴ ዌበር በበኩላቸው የአውሮፓ ህብረት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ለረጅም ዘመናት የቆየውን መልካም የዲፕሎማሲያዊና የልማት ትብብር ለመቀጠል ያለውን ጠንካራ ፍላጎት መግለፃቸውን ሚኒስቴር መስሪያቤቱ አስታውቋል።