Get Mystery Box with random crypto!

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተከበሩ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ለቀረቡላቸዉ በርከት ያሉ ጥያቄዎች ምላሽ ሰ | ዳጉ-ጆርናል/Dagu-Journal

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተከበሩ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ለቀረቡላቸዉ በርከት ያሉ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። ጠ/ሚኒስትሩ ስልጣናቸውን ለቅቀዉ የሰቪል አስተዳደር እንዲያስረክቡ ፤ ዳግም ምርጫም እንዲከናወንም ተጠይቀዉ ነበር።

ጠ/ሚኒስትሩ በምላሻቸዉ ምርጫ ለማከናወን ሶስት አመታትን መጠበቅ ግድ እንደሚል ተናግረዋል። በድቅድቅ ጨለማ ዉስጥ ኢትዮጵያ እንዳለች አድርጎ መሳልም ትክልል አለመሆኑን መናገራቸውን ዳጉ ጆርናል ሰምቷል።

#ዳጉ_ጆርናል