Get Mystery Box with random crypto!

“…እርሱና ቡድኑ ከአባታቸው ከዲያብሎስ ናቸው። የአባታቸውንም ምኞት ሲያደርጉ ነው የኖሩት። ይሄ ከ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…እርሱና ቡድኑ ከአባታቸው ከዲያብሎስ ናቸው። የአባታቸውንም ምኞት ሲያደርጉ ነው የኖሩት። ይሄ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ። እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና። በመጽሐፍ የተነገረለት ዘንዶ እውነተኛው ዘንዶ፣ በንፁሐን ደም የደም ባሕር የሚዋኝ ነፍሰ በላ ሰው ነው።”

"…ይሄ ልቡሰ ሥጋ ጋኔል የሆነ ሰው ከመጣ በኋላ ክቡር የሆነው የሰው ነፍስ ረከሰ፣ ኑሮ ግን ተወደደ። ሕግና ሥርዓትም ፈረሰ። ሞተ ተቀበረም። ሌብነት፣ እገታ፣ ዘረፋም ሙያ ሆነ። የኑሮ መተዳደሪያ ጭምር። አሁንማ ጭራሽ ዘረፋው ከኢትዮጵያ ባንክ አልፎ የአፍሪቃ ኅብረት ላይ ደረሰ። የኦሮሙማው ቄስ በላይን ጨምሮ ሌሎች አካላት የውጭ ምንዛሬ ማስቀመጫ የባንክ ሂሳቤን በተለያዩ ጊዜያት የማጭበርበር ድርጊት ስለተሞከረብኝ አካውንቴን ወደ ሌላ ሀገር ላዛውር እያጤንኩ ነው ብሎ አረፈው። እስከዚህ ድረስ የምናሳፍር ሆነናል።

"…እስቲ ይሄ ክፉ ኢብሊስ ቡልጉ የሐሰት አባት የሆነ ሰው መሰል ጭራቅ በኦሮሞ ስም ወደ ሥልጣን ከመጣ በኋላ ኢትዮጵያ የሆነችውንና እያሳለፈች ያለችውን ሰቆቃ፣ መከራም ጭምር ከብዙ በጥቂቱ ዘርዝራችሁ ጻፉ። እርሱ ራሱ የዚህ ፔጅ ተከታታይ ነውና እንዲያነበው ጻፉለት።

• መልአከ ሞት…