Get Mystery Box with random crypto!

ይቻላል እንዴ…? '…በ50 ኛ የልደት በዓሌ እለት በጣቴ ምንም ሌላ ነገር ላለመቦትለክ ወስኜ ነበ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ይቻላል እንዴ…?

"…በ50 ኛ የልደት በዓሌ እለት በጣቴ ምንም ሌላ ነገር ላለመቦትለክ ወስኜ ነበር። ነገር ግን ይህን የኦሮሙማዎቹን ነውር አይቼ ማለፍ ቅር ስላለኝ መዠለጡ ቢቆየኝ መጠየቁ ነውር አይሆንም ብዬ ነው።

"…ኦሮሙማው የአየር ኃይል አለቃ ኦቦ ጀነራል ይልማ መርዳሳ የሚመራው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ዓርማውን ገንጥሎ የዓለምአቀፍ ሕግን ጥሶ ወታደር በመንገደኞች አውሮጵላን ሲያመላልስ ዓይቶ ማለፍ ነውር ስለሆነብኝ ነው። ደግሞ እኮ እንደኔ ዓይነት ድልብ መሃይም የሚመራው ወታደር ስለሆነ ወንጀሉ ሁሉ በመረጃና በማስረጃ ነው። አይ ኦሮሞ አለ እብይ…

• ልጆቹን ግን ነፍስ ይማር።

• አዛኜን እኔማ እንኳንም ተወለድኩ።