Get Mystery Box with random crypto!

'…የጩጬው ታላቅ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ አይደል። በትምሮም ቢሆን የኔታ ጋር የቆየሁት ሳይቆጠር 12 | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የጩጬው ታላቅ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ አይደል። በትምሮም ቢሆን የኔታ ጋር የቆየሁት ሳይቆጠር 12+3 መጠንቀቄንም ላታውቁ ትችሉ ይሆናል። ግን እንደምንም ጨርሻለሁ። የእኔ ወነኛው ችግር በእግንጣልርኛ አፍ መናገር፣ ማንበብና መስማት አለመቻሌ ብቻ ነው እንጂ በሌላው እንኳ አፖስቶ ነህ ብሎኛል ራሱ ሙጂብ አሚኖ። እናም ምን ለማለት ፈልጌ ነው ሶዬውና ባርቲው የ50ኛ ዓመት የልደት በዓሌን በማስመልከት የተናገሩት ክፉ ነገር ይኖር ይሆን እንዴ? ዐውቃለሁ በልደቴ ቀን እንዲህ ብዬ ነገር ማንሳት እንደሌለብኝ ግን ካለ ብዬ ነው።

• አዛኜን እንኳንም ተወለድኩ።