Get Mystery Box with random crypto!

'…50ኛ ዓመት የልደት በዓላችንን በማስመልከት የጀመርነው መርሀ ግብራችንእንደቀጠለ ነው። '…በ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…50ኛ ዓመት የልደት በዓላችንን በማስመልከት የጀመርነው መርሀ ግብራችንእንደቀጠለ ነው።

"…በቀደመው ጦማር በእኔ ቅሬታ ያላችሁ ወገኖች ሞልጩኝ ሞላልጩኝ ብዬ ፈቃዴን ብሰጥም የሚሞልጨኝ አጣሁ። ጮጋ ከማለት በቀር ምን ላድርግ እንግዲህ?

"…ወፎቼም የልደት በዓላችንን በማስመልከት የመልካም ምኞት መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።

• አዛኜን እንኳንም ተወለድኩ።