Get Mystery Box with random crypto!

'…መልካም… '…ለወትሮው ከምስጋና በኋላ በቀጥታ የምንገባው ወደ ተወዳጁ ርዕሰ አንቀጻችን ነበር | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…መልካም…

"…ለወትሮው ከምስጋና በኋላ በቀጥታ የምንገባው ወደ ተወዳጁ ርዕሰ አንቀጻችን ነበር። ለዛሬ ግን 50ኛ የልደት በዓላችንን በማስመልከት ዘና ፈታ፣ ደግሞም ቆንጠጥ የሚያደርጉ መርሀ ግብሮችን በቤታችን ስናካሂድ እንውላለን።

"…ፎቶው የእንግሊዝኛ መምህሬ የእነ ሱሬ መኖሪያ ሀገር የምትገኘው ሲያትል ከተማ ናት። በዚህች ከተማ እነ ሱሬ 49ነኛ የልደት በዓሌን በማስመልከት ያስጎበኙኝን ድንቅና ታሪካዊ ስፍራ ቀጥሎ አሳያችኋለሁ። ስፍራውን ለማየት ከመላው ዓለም በመቶ ሚልዮን የሚቆጠሩ ጎብኚዎች እንደሚጎርፉበት የነገሩኝ ደግሞ ሙሌ እና ዳኒ ናቸው። እኔና ሳሚ የሜሪላንዱ ፈዘዝን፣ ተደመምን አይገልጸውም።

• ማርያምን እንኳንም ተወለድኩ። እንኳንም ተወለድኩላቸው። እንኳንም ተወለድኩባቸው።