Get Mystery Box with random crypto!

'…እናንተው ዛሬ እኮ ልደቴ ነው። እንደ ቀልድ በዋዛ ፈዛዛ ምንም ዓይነት ቁምነገር ሳልሠራበት ዘመ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እናንተው ዛሬ እኮ ልደቴ ነው። እንደ ቀልድ በዋዛ ፈዛዛ ምንም ዓይነት ቁምነገር ሳልሠራበት ዘመኔ እንደ ሸማኔ መወርወሪያ ሩጦ ተወርውሮ ዛሬ ሚያዚያ 12/2016 ዓም በእለተ ቅዱስ ሚካኤል ድፍን 50 ዓመት ሞላኝ። ለማንኛውም ስላሳለፍኳቸው 49 የውጣ ውረድ፣ የኀዘንና የደስታ፣ የስደት ዓመታት ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን። “…የዘመኖቻችንም ዕድሜ ሰባ ዓመት፥ ቢበረታም ሰማንያ ዓመት ነው፤ ቢበዛ ግን ድካምና መከራ ነው፤ ከእኛ ቶሎ ያልፋልና፥ እኛም እንገሠጻለንና።” መዝ 90፥10

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ