Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወሻ… '…ይቅርታ ይሄ ከርዕሰ አንቀጼ ጋር የሚያያዝ ስለሆነ እያደመጣችሁት ጠብቁኝ። ልጁ ሞኝ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ማስታወሻ…

"…ይቅርታ ይሄ ከርዕሰ አንቀጼ ጋር የሚያያዝ ስለሆነ እያደመጣችሁት ጠብቁኝ። ልጁ ሞኝ መስሏችሁ ንቃችሁት የምትስቁ፣ የምታጣጥሉት ሰዎች እረፉ። ልጁን የሚጋልበው እና እንዲህ እንዲናገር የቀጠረውን ነው ያደቀቅነው። ያኮሰመንነው። ሞጣ ለምንድነው እንዲህ በል ተብሎ የሚለው። መልሱን የዛሬው ርዕሰ አንቀጻችን ላይ ታገኙታላችሁ።

"…የማይሞቀኝ እኔ ዘመዴን፣ በመስደብ፣ በማዋረድ፣ በማበሻቀጥ ፀጥ የሚያሰኙኝ መስሏቸው የዳከሩት በሙሉ አፈር ከደቼ አስግጠናቸዋል። ሞኝ መሳይ የገደል ማሚቶ በበቀቀናቸው ነገ አረሳስተው ቢመጡም ሞጣንና ላኪዎቹንም ከቲክቶክ መንደር ጫማ ሰቅለው ለጊዜው እንዲያርፉ አድርገናቸዋል።

• 99. 99999% ያለቀው የዐማራ ፋኖ አንድነት ከምን እንደደረሰ ልለጥፍላችሁ ነኝ። ዋግም፣ ጠንቋዩ፣ አስማተኛው፣ ባለ ቆሌው ሁሉ ቆሌውን ገፈናዋል። ዐማራ አይሸነፍም። ኢትዮጵያን የሚያሳርፋት ዐማራ ብቻ ነው። አራት ነጥም።

"…ተመልሼ እመጣለሁ። እያደመጣችሁኝ ጠብቁኝ። በዚህ ጦማር ላይ ነገርየውን ከመመርመር በቀር ሞጣን አናንቆ የሚሳደብ ሰው ካየሁ እቀስፈዋለሁ። ሰምተሃል።

• እመለሳለሁ…!