Get Mystery Box with random crypto!

መልካም… '…ርዕሰ አንቀጻችን አጠር ያለች ስለሆነች ወደ ውይይቱ መግባት እንችላለን። ቅዳሴ የማ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ርዕሰ አንቀጻችን አጠር ያለች ስለሆነች ወደ ውይይቱ መግባት እንችላለን። ቅዳሴ የማይቀድስ ሶዬ እንዲ ሚልዮን በሚልዮን ዶላር ተጥለቅልቆ ስታዩ አይገርምላችሁም?

"…በኦሮሞ ስም የሚዘርፉት ባለ ጊዜዎች ከዚህ በፊት በትግሬ ስም ሲዘርፉ እንደከረሙት ዘራፊዎች ጊዜ፣ ዘመን ፊቱን አዙሮ እንደፈረደባቸው ሰዎች አበላሉን፣ አሰራረቁን፣ አዘራረፉን ያወቁበት አይመስለንም። የኦሬክስ ወኪል ነን የሚሉት ሌቦች እንደ ትጌክሶቹ ወኪል ነን እንደሚሉት አዘራረፉ ወዝ የለውም። መጣም፣ መጣም ፍጥጥ ግግም ግጥጥ ያለ አዘራረፍ ነው የሚሉ መተርጉማንም አሉ።

"…አሁን ጥያቄው ቀውሲ በላይ ኦሮሞነቱ የቡዳ መድኃኒት ሆኖት ከዘብጥያ ይለቁታል ወይስ… እንትን ያደርጉትና … ምን ማለት ፈልጌ ነበረ ጠፋብኝ። …ብቻ እናንተ ግምታችሁን አስፍሩ፣ ሓሳብ አስተያየታችሁንም በጨዋ ደንብ ግለጹና ወደ ቀጣዩ መርሀ ግብራችን እናመራለን።

• ተንፒሱ…!