Get Mystery Box with random crypto!

ይሄም ኦሮሚያ ነው… '…በኦሮሚያ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንዳይደረግ ቄሮ ያወጀውን ዐዋጅ ተላል | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ይሄም ኦሮሚያ ነው…

"…በኦሮሚያ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንዳይደረግ ቄሮ ያወጀውን ዐዋጅ ተላልፈው የተገኙ ናቸው የተባሉ ባጃጆች እና መኪኖች ዐዋጁን ባወጀው ቄሮ አቶ በቴ በተገደሉበት መቂ ከተማ በዚህ መልኩ ሲቃጠሉ፣ ሲነዱ አምሽተዋል።

"…ኦሮሚያ ግን እየለማች ነው። ሥልጣኔአቸውም በጣም፣ በጣም ይገርማል። የአቶ በቴ አሟሟት ግን ከምር ይዘገንናል። በስመ አብ ኦሮሚያ ያለው ጭካኔ ግን ያስደነግጣል።