Get Mystery Box with random crypto!

'…የነዳጅ ጉድጓዱ ከተገኘ፣ የባንኩ ፓስወርድ ተገኝቶ ለሕዝብ ሰደቃ ከሰጠ ወዲህ በኦሮሚያ ብር እን | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የነዳጅ ጉድጓዱ ከተገኘ፣ የባንኩ ፓስወርድ ተገኝቶ ለሕዝብ ሰደቃ ከሰጠ ወዲህ በኦሮሚያ ብር እንደ ቅጠል ነው አሉ። ርግፍ፣ ብትን ነው የሚልብህ አሉ። እንዲያውም ለአንድ ሴተኛ አዳሪ ለአንድ ቀን አዳር 2 ሚልዮን ብር በጨረታ የሚከፍሉ ወጣት የቄሮ ባለሀብቶች መፈጠራቸውን ስንሰማም እጅጉን ነው የተደመምነው።

"…አሁን በዚህም ይቀና ይሆናል እኮ…! ኢመቻቹ…