Get Mystery Box with random crypto!

'…ለገሰ ቱሉ አሁን ብቅ ይልና… '…በፕሪቶሪያው ስምምነት መሠረት ሕወሓት አፍርሺ የተባለችውን | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ለገሰ ቱሉ አሁን ብቅ ይልና…

"…በፕሪቶሪያው ስምምነት መሠረት ሕወሓት አፍርሺ የተባለችውን ጦር ሳታፈርስ ዳግሞ ጦሯን ወደ ዐማራ ክልል አስገብታለች። ይሄን ዓለም ሁሉ እየተመለከተው ነው። እነ ጌታቸው ረዳም ሆኑ እነ ደብረ ጽዮን ስምምነቱን ከሚያደፈርሱ ፀብ አጫሪ ድርጊቶች መቆጠብ አለባቸው።

"…ይህ ሁሉ በእንዲህ እያለ አስታዋዩ፣ አርቆ አሳቢው የሀገር መከላከያ ሰራዊታችንም በአካባቢው ተአማሪ ደም መፋሰስ እንዳይከሰት በማለት የዐማራ ብልጽግና ካድሬና መዋቅር፣ የዐማራ አድማ ብተናና የዐማራ ሚሊሻ ወደ ራያ ቆቦና ወደ ወልድያ ደጀን ወደ ሆነው ሕዝባችን አፈግፍገዋል።

"…ደግሞ እኮ ህወሓት ወረራ የፈጸመው የዐማራ ክልል ካቢኔ በርዕሰ መስተዳድሩ በአቶ አረጋ ከበደ የሚመራ ልኡክ ወደ አሜሪካዋ ምድራዊ ሲኦል ወደ ኃጢአት ከተማ ወደሆነችው ላስቬጋስ ለሥራ ጉብኝት መሄዳቸውን ተከትሎ እግራቸው ወጣ እንዳለ መሆኑ ነው ባይል ቱ… ምን አለ በሉኝ።

"…ወዳጄ ከ4 ኪሎ ላይ አይን አለማንሣት ነው።