Get Mystery Box with random crypto!

'…የሚገርመው እስከ አሁን ድረስ በንዴት ምግብ ያልበሉ፣ የደም ግፊታቸው ጨምሮ ሆስፒታል የገቡ ሁላ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የሚገርመው እስከ አሁን ድረስ በንዴት ምግብ ያልበሉ፣ የደም ግፊታቸው ጨምሮ ሆስፒታል የገቡ ሁላ አሉ አሉኝ።

"…ማርያምን እነ ፋኖ ናሁሰናይን የመሳሰሉ ትንታግ ወጣትነታቸውን ለትውልድ ያለ ስስት የሚሰጡ ታማኝ ጀግኖችን እያየሁ ተስፋ ስለማልቆርጥ ፋኖ ምናምን እያልኩ የማላዝነው እንጂ ፒፕሉማ አስቂኝ ፕራንካም እና ቲክቶካም እኮ ነው።

"…ራብና ጠኔ እየቆላው አርሰናል ይባልልኛል። አርሰናልን ትበላው እንደሁ እናያለን። ደግሞ እኮ አርሰናልን እየደገፈ "እየመጡ ነው" ይባልልኛል አሉ። ምጣት ይምጣብህ አቦ አለ አሉ አጎቴ ሌኒን።