Get Mystery Box with random crypto!

'…እነ ወሴም ስንቁም፣ ትጥቁም በሰዓቱ ደርሶና እያሉ ነው። ገለቶማም ብለዋል። • በሰሜን ትግራይ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እነ ወሴም ስንቁም፣ ትጥቁም በሰዓቱ ደርሶና እያሉ ነው። ገለቶማም ብለዋል።

• በሰሜን ትግራይ ጦርነቱ ቀልጧል። በራያ የቆቦ ሰው ወደ ወልድያ እቃውን ሸክፎ መሰደድ ጀምሯል። ህወሓት በዋጃ በኩል ሰራዊቷን እያስጠጋች ነው። መከላከያ አንዲት ጥይት በራያ በኩል ወደ ትግራይ ኃይል እንዳይተኮስ አዟል። ከአስፓልቱ በቀር ገጠሩ የራያ ህዝብ አሁንም በህወሓት እጅ ነው።

• ኢ-መደበኛ አደረጃጀት ተብለው በብአዴን እንደ ከፍት ተነድተው ዘብጥያ የተወረወሩት ከ12ሺ በላይ የዐማራ ፋኖዎች እስከአሁን የት እንደደረሱ የታወቀ ነገር የለም። አሳሪዎቹ ዘጭ ብለው ፈታ ብለው ይኖራሉ። ደርግ።

• ኦነግ እዚህ ምዕራብ ሸዋ መንግሥትን ተክቶ ግብር ማስገበር ጀምሯል።

• አሻማ… አለ አልነጃሺ…!!