Get Mystery Box with random crypto!

'…ስንቅ ከራስህ ተብሎ ዳቦቆሎውን ቋጥሮ ከህወሓት ጎሮምሶች ጋር ከፊት መስመር ተሰልፎ ይዋጋ ዘንድ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ስንቅ ከራስህ ተብሎ ዳቦቆሎውን ቋጥሮ ከህወሓት ጎሮምሶች ጋር ከፊት መስመር ተሰልፎ ይዋጋ ዘንድ በግርማ የሺጥላ ወደ ግንባር እንዲገቡ የተገደዱት አባቶች አዛውንቶቹ የዐማራ ሚኒሻዎች።

"…ደግሞ የሚዋጉት በቆመህ ጠብቀኝ ነው። አንዴ ተኩሰው 30 ደቂቃ ንፋስ በሚያስመቱት መሳሪያ። ተመልከት መትረየስ፣ ዲሽቃና ስናይፐር ታንክ፣ ዲሽቃና መድፍ ከታጠቀ ኃይል ጋር ያለ ስንቅ በቆመህ ጠብቀኝ ጭዳ ይሆናሉ። ብዙ ሴቶችም ያለባል፣ ያለ አባወራም ይቀራሉ። ከዚያ 4ሴት ማግባት ሃይማኖቱ የሚፈቅድለት መጥቶ ያገባቸዋል። ያ ሃይል አሁን ስለውጊያው አያገባውም። አይመለከተውምም። ዳር ቆሞ ይስቃል።

"…ዝርዝር ዘገባ ይዤ እመለሳለሁ…!!