Get Mystery Box with random crypto!

እንደምን ዋላችሁ…? '…ሌላው ሌላው ወሬ እንዳለ ሆኖ በወለጋ ግን ዐማራው ተቆጪ፣ ገልማጭ፣ ከሳ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

እንደምን ዋላችሁ…?

"…ሌላው ሌላው ወሬ እንዳለ ሆኖ በወለጋ ግን ዐማራው ተቆጪ፣ ገልማጭ፣ ከሳሽ በሌለበት መልኩ በዚህ መልኩ ከሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ በከፋ መልኩ እየጸዳ ነው። ቪድዮው ደግሞ አናት ያዞራል።

"…ዐቢይ አሕመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ ደመቀ መኮንን እና ጀሌዎቹ ሥራ ላይ ናቸው። ትንኝ የሞተ የተገደለ እንኳን አይመስላቸውም። ክላስተር፣ የበጋ ስንዴ፣ ኤክስፖርት ብቻ ነው ወሬው። ዐብን እንኳ መሪዎቹ በእንግሊዛዊው አንዳርጋቸው ጽጌ ደላላነት ከብልፅግና የሥልጣን ፍርፋሪ ካገኙ በኋላ ስለ ዐማራው ሞት ትንፍሽ ማለት አቁመዋል። ዋ አንቺ ኦሮሚያ…!!

"…እንደተለመደው ነፍስ ይማር እንበል…!!