Get Mystery Box with random crypto!

'…አዳዲስ አራጆች ተመርቀዋል…!! • ማነህ ኢ-መደበኛ ሰምተሃል…!! • በነገራችን ላይ የምሥ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…አዳዲስ አራጆች ተመርቀዋል…!!

• ማነህ ኢ-መደበኛ ሰምተሃል…!!

• በነገራችን ላይ የምሥራቅ ሸዋን ዐማራ የሚያጸዳው የኦነግ ሽሜ ሠራዊት በብሳት ምሥራቅ ሸዋ ሰፍሯል። ከአውራ ጎዳና ጀምሮ እስከ ምንጃር የጽዳት ሥራውን እንዲሠሩ መመሪያ እንደወረደላቸውም ተሰምቷል። እንዲያውም ዛሬ የት እንደሚሄድ ትእዛዝ አልወረደለትም እንጂ ስፍር ቁጥር የሌለው የኦሮሚያ ልዩ ሓይል ናዝሬት ከተማ ተከማችቶ በተጠንቀቅ ቆሟል። የሰሜን ሸዋ ነፍጠኛ እንደባለፈው ጊዜ ከጠነከረ ልዩኃይሉ፣ ፌደራል ፖሊሱና መከላከያው ድጋፍ እንዲሰጥ እንደተዘጋጀ ነው የሚሰማው።

"…ሰሜን ሸዋ ሰምተሃል…!!