Get Mystery Box with random crypto!

ባለ ቀይ ቆቦ አባ ገዳ ፦ '…ቀሲስ በላይ መኮንን ይባላል። አባ ገዳም ነው። ምድቡ የምዕራብ ሸ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ባለ ቀይ ቆቦ አባ ገዳ ፦

"…ቀሲስ በላይ መኮንን ይባላል። አባ ገዳም ነው። ምድቡ የምዕራብ ሸዋው የኦህዴድ ቡድን አባል ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ነው።

ባለ ነጭ እና በላ ቡናማው ቆቡ

"…ቄስ በዳሳ ቶሎሳ ይባላል። የወለጋው ኦነግ
የቤተክህነቱ ክንፍ ነው። በጠቅላይ ቤተክህነት የሊቃውንት ጉባኤ ክፍል ሹመኛም ነው። የሊቃውንት ጉባኤ።

• በላይንም በዳሳንም ለዚህ ሹመት ያበቃቸው የኦሮሚያ ቤተ ክህነት መሥራቾችና ሓላፊዎችም መሆናቸው ነው። በድርድሩ ወቅት ቤተ ክርስቲያኒቱን መከፋፈሉን ተዉት እናም ሥልጣንም፣ ገንዘብም ውሰዱ ተብለው የተሰጣቸው ቦታ ነው።

"…እነዚህን አሁን ለማውገዝ አይሞከርም። ኢንዴዢያ ነው።