Get Mystery Box with random crypto!

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) pinned «'…ተመልከት ወያኔ ታንክ አላት። መትረየስ፣ ዲሽቃ፣ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) pinned «"…ተመልከት ወያኔ ታንክ አላት። መትረየስ፣ ዲሽቃ፣ ዙ 23፣ ቢኤም ሁላ አላት። አንድም ክልል ወያኔ ያላትን የለውም። ወያኔ ሽፍታም፣ መንግሥትም በነበረች ጊዜ የዘረፈችውንም፣ የቀበረችውንም መሣሪያ ቆፍራ አውጥታ ትጠቀማለች። በምርኮ ሰበብ የሚሄድላት፣ በአየር በእርዳታ ሰበብ በመኪና የሚሄድላት እንዳለ ሆኖ ማለት ነው። መሳሪያ ዘጭ ናት። ቢያልቅባት ተዋጊና ተተኳሽ እንጂ የመተኮሻ መሳሪያው ነፍ ነው ያላት።…»