Get Mystery Box with random crypto!

'…ሹርቤዎቹ ኦነግ ሽሜዎች ደሞዝም ቢሆን በወቅቱ ጊዜውን ጠብቆ ነው የሚከፈላቸው። ለኢትዮጵያ ንግድ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ሹርቤዎቹ ኦነግ ሽሜዎች ደሞዝም ቢሆን በወቅቱ ጊዜውን ጠብቆ ነው የሚከፈላቸው። ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፈረንካው ሰንዱቅ ቁልፍ ያዥ ሶዬ ምስጋና ይግባውና አፍታም አያቆይ፣ ሰኮንድም አያሳልፍባቸውም በጊዜ ነው ደሞዝ በሰዓቱ የሚከፍላቸው። ሂኢ…

"…ማነህ አንተ ኢ-መደበኛ እያየህ ነው አይደል…?