Get Mystery Box with random crypto!

'…አራጆቹ ዛሬ እረፍት ላይ ለዋቃም ምሥጋና በማቅረብ ላይ ናቸው። ለዋቃ ጉራቻ። • እዚህ ደግሞ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…አራጆቹ ዛሬ እረፍት ላይ ለዋቃም ምሥጋና በማቅረብ ላይ ናቸው። ለዋቃ ጉራቻ።

• እዚህ ደግሞ ኢሬቻ የሰላም፣ የፍቅር፣ የወንድማማችነት በአል ነው እያለ ይደሰኩርብኛል። አራጅ ሁላ…!!

"…ይሄም የቀን ጉዳይ ነው። የጊዜም ጉዳይ። ደግሞስ ከነአባባሉስ "የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም አይደል" የሚባለው? እንደዚያ ነው። ጊዜ ጊዜ ደጉ፣ ጊዜ ፋራጅ ነው። ደግሞ ጌዜ ቂጣ ነው ይገለባበጣል።

"…ትናንት በትግሬ ስም ሲፋንን የነበረው ህወሓት እንኳ ዛሬ የለም። ይሄኛውም ነገ አይኖርም። እውነቴ ነው እንዲህ ሰልፊ እየተነሣ በሰው ደም እየታጠበ ያለልክ የሚያስካካውም ነገ አይኖርም። ጊዜም፣ ዘመን ይመጣል። አኬርም ይገለበጣል። ሁሌ ቁማር መብላት አይቻልም። በልተህ በልተህ የጠቅላይ የሚባል አለ። የጠቅላይ…!!