Get Mystery Box with random crypto!

'…ገባ ገባ በሉማ ልንጀምረው ነው። • • https://rumble.com/v1m084y--eth | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ገባ ገባ በሉማ ልንጀምረው ነው።




• https://rumble.com/v1m084y--ethiobeteseb-.html

"…በሳምንት አንድ ቀን በዕለተ ሐሙስ በእኛ ቤተሰብ ሚዲያ (ኢትዮ ቤተሰብ) በኩል የምናቀርበው መርሀ ግብር ሰዓቱ ደርሷል። ቀሲስ ሳሙኤል ግዛው ከሃገረ ማርያም (ሜሪላንድ አማሪካ) እኔም ዘመዳችሁ ከአጎት ሀገር ጀርመን ከራየን ወንዝ ማዶ ሆኜ በጋራ እንጠብቃችኋለን።

• ያው እንደተለመደው "ነጭነጯን" ዛሬም እናወጋለን። ለወገኖቻችንም ድምጻችንን እናሰማለን።

"…እንደተለመደው የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈልጉ ወገኖች ከታች በተቀመጡት ሊንኮች አማካኝነት በልገሳ መሳተፍ ትችላችሁ።

https://donorbox.org/zemedemedia

https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB

… ሻሎም !  ሰላም !