Get Mystery Box with random crypto!

የወግ ኽምራ መረጃ…!! '…በዛሬው የውጊያ ውሎ በኮረም አቅጣጫ የህውሀት ኃይሎች የተወሰኑ ሾልከው | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የወግ ኽምራ መረጃ…!!

"…በዛሬው የውጊያ ውሎ በኮረም አቅጣጫ የህውሀት ኃይሎች የተወሰኑ ሾልከው በመግባት የላበላን ዋናውን መንገድ ለመዝጋት መክረው እንደነበር ተነግሯል። ሐሙሲት ከሚባል ቀበሌ በደቡብ በኩል ውጊያ ነበር። አብዛኛው የህወሓት ጠንካራ ምሽጎች በሃገር መከላከያ፣ በዐማራ ፋኖና፣ በዐማራ ልዩ ኃይል ፍርስርሳቸው መውጣቱም ተነግሯል።

"…ከእኛም ወገን በውጊያው ላይ ቆሰሉ የመከላከያ አባላት ሰቆጣ ሆስፒታል እየገቡ ነው። የህወሓት ጦር አሁን ተመትተው ወደኋላ ማፈግፈጋቸውም ተነግሯል።

"…እነ አሜሪካ ለህዝቡ የለገሱት የእርዳታ ስንዴም በየምሽጎቹ ተበትኖ መገኘቱም ተመልክቷል። አቤቱ ጌታ ሆይ ትግሬ ግን ከምድር ላይ አለቀ። ተዉ የሚልም ጠፍቷል። ከእልቂት ምን እንደሚያተርፉ መድኃኔዓለም ይወቅ። ምን እንደሚሻልም መድኃኔዓለም ይወቅ።

"…እየሞታችሁ…!!