Get Mystery Box with random crypto!

እንባና ሳቅ… ዋይታና ጭፈራ…!! '…በሰሜን ኢትዮጵያ ዐማራ እና ትግሬ በእሳት ይጨፋጨፋል። በመሃ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

እንባና ሳቅ… ዋይታና ጭፈራ…!!

"…በሰሜን ኢትዮጵያ ዐማራ እና ትግሬ በእሳት ይጨፋጨፋል። በመሃል ሃገር በአዲስ አበባ ደግሞ የትግሬና የዐማራ ሴት ብብቷን እስኪያልባት ድረስ አቅሏን ስታ ትጨፍራለች። ምንአይነት የከፍት አዕምሮ እንደታደለ ህዝቡ ይገርማል። ኦሮሞዋ አዳነች አቤቤና የኦነጉ ሊቀመንበር ኦቦ ቀጀላ መርዳሳ ደሞ ሙድ ይይዙባቸዋል። ቀላል ይቀልዱባቸዋል በማርያም።

"…እየጨፈራችሁ ዐማራና ትግሬዎች…!!
"…አስጨፍሯቸው ኦሮሞዎች…!!