Get Mystery Box with random crypto!

'…በመጨረሻም ሶዬው ሶዬውን አሽቶ፣ አሻሽቶ፣ በአፉ ገብቶ፣ አደንዝዞ፣ አስብቶ፣ አስብቶ አደልቦት | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…በመጨረሻም ሶዬው ሶዬውን አሽቶ፣ አሻሽቶ፣ በአፉ ገብቶ፣ አደንዝዞ፣ አስብቶ፣ አስብቶ አደልቦት ሲያበቃ ሲወፍርለት ጊዜ ለመብል እንደረሰ ባወቀ ጊዜና ሌሎችን ባሰወገደበት መንገድ እንደለመደው ሊበላው ነው አሉ። ስማንጂ አንተው የማን ልጅ መሰለህ? …የአይተ የመለስ ዜናዊ የጡት ልጅ እኮ ነው። ሃኣ…! ይኸው ነው።

•…አሁን በዕቅዱ መሰረት ወሎ ከላይም ከታችም በደንብ እየጸዳ ነው? ማን ቀረ…? …የሚቀር የለም። ብአዴን ቢማርም ባይማርም አገልግሎቱ እንደ ኮንዶም ነው። ብአዴን መጠቀሚያ ነው። ብአዴን እንደሸንኮራ ያለ ነው። ትመጠጣለህ መጨረሻህ መጣል ነው። ብአዴን ፈረስ ነው። ያውም የጋሪ ፈረስ፣ ሲያገለግል ኖሮ መጨረሻ ላይ ለጅብ ይጣላል።

"…እንደ ግርማ የጅብጥላ በቤተሰብ መንዝንና ሸዋን ካልጠነፈርክና ካልመራህ በስተቀር ትጎዳለህ። የሆነው ሆኖ ብአዴን መጨረሻው ውርደት ነው። እንደ ለማ መገርሳ በቃኝ ሲል አይጦርም። እንጦሮጦስ ይወርዳታል እንጂ።

"…ዐማራ አሁን በግድ እየመከተ አይደል ኦሮሞዎቹ ጭር ሲል አይወዱም አይደል? አዎ ወሎዬውን አዋርደው ወሎዬዎችን አንገት ሊያስደፉ ነው።

"…እየተዋረዳችሁ…!!