Get Mystery Box with random crypto!

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) pinned «'…የወሎ ዐማራ ለዘመናት ጠላት ይመጠባኛል፣ ክፉ ያ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) pinned «"…የወሎ ዐማራ ለዘመናት ጠላት ይመጠባኛል፣ ክፉ ያገኘኛል ብሎ ሳያስብ፣ ሳይጠረጥር ሃሳቡን ጥሎ ዝርፍጥ ብሎ ለሽ ብሎ እንደ እከ ለጥ ብሎም የኖረ ነው። ለዚህ ነው አምና ከወሎ እስከ ደብረ ብርሃን ቤቱን፣ ቀዬውን፣ መንደሩን ጥሎ የሸሸው፣ የተሰደደው፣ የተፈናቀለው። ይበላል፣ ይጠጣል፣ ያገባል፣ ይጋባል፣ ይወልዳል፣ ይዋለዳል፣ ይጨፍራል ሃገር አማንብ ብሎ በቃ አለቀ ለሽ ነው። "…የወሎ ዐማራ መሬቴ ማንወሰደብኝ?…»