Get Mystery Box with random crypto!

'…የወሎ ዐማራ ለዘመናት ጠላት ይመጠባኛል፣ ክፉ ያገኘኛል ብሎ ሳያስብ፣ ሳይጠረጥር ሃሳቡን ጥሎ ዝ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የወሎ ዐማራ ለዘመናት ጠላት ይመጠባኛል፣ ክፉ ያገኘኛል ብሎ ሳያስብ፣ ሳይጠረጥር ሃሳቡን ጥሎ ዝርፍጥ ብሎ ለሽ ብሎ እንደ እከ ለጥ ብሎም የኖረ ነው። ለዚህ ነው አምና ከወሎ እስከ ደብረ ብርሃን ቤቱን፣ ቀዬውን፣ መንደሩን ጥሎ የሸሸው፣ የተሰደደው፣ የተፈናቀለው። ይበላል፣ ይጠጣል፣ ያገባል፣ ይጋባል፣ ይወልዳል፣ ይዋለዳል፣ ይጨፍራል ሃገር አማንብ ብሎ በቃ አለቀ ለሽ ነው።

"…የወሎ ዐማራ መሬቴ ማንወሰደብኝ? አይልም። ሲደኸይ በምን ምክንያት ደኸየሁ አይልም። ተነሥቶ ይሰደዳል። በባህር በየብስ እግሩ ወደመራው ይጓዛል። ስደት ደግሞ ክፉ ነው። ከበረሃ ቢያመልጥ ባህር ገብቶ ይሞታል። ከባህር ቢያመልጥ በየመን ይሰቃያል። ከየመን ሳዑዲ፣ በሊቢያ፣ በሱዳን፣ በጅቡቲ ፍዳውን ይበላል። እዚህ እንኳን በገዛ አገሩ በወለጋ እንደ ከብት አጋድመው ያርዱታል።

"…እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የወሎ ዐማራ ዳተኛ ነበር፣ ጥቂት እንደነምሬ ወዳጆ፣ እንደ ሃሰነ ከረሙ አይነት ቀድመው የነቁ ሰዎች ቀድመው ቢነቁም ደጋፊ ግን አልነበራቸውም። እነ ብሩክ አበጋዝ፣ እነ መንግሥቱ ዘገየ፣ እና የወሎ ኅበረት የሚባል የኦነግ ፖፖ የሆነ ጉድ ሲቦረቡረው ኖሯል። ወሎዬን አፅድተው ወሎን መሬቱን ብቻ ለሚፈልጉ ኃይሎች ሲያመቻቹት ኖረዋል። አምና ቦሩ ሥላሴ ሜዳ ላይ ከጎንደር፣ ከጎጃም፣ ከሸዋ ፋኖ መጥቶ ከህወሓት ጋር ሲዋደቅ ከጥቂቶች በቀር አብዛኛው የደሴ ወጣት ደሴ ላይ ቁጭ ብሎ፣ ደብረ ብርሃንም ተሰዶ፣ አዲስ አበባና ናዝቴርት ፈርጥጥጦ ( ብሩክ አበጋዝና ባለ ዛሩ ባለውቃቢው የጠንቋይ ልጅ መንገሥቱ ዘገየ)  ጫቱን የቅም ነበር።

"…ዘንድሮ ግን ከአምናው ተሽሏል። የምሥራቅ ዐማራ ፋኖ፣ የደሴ ዐማራ ፋኖ፣ የደቡብ ወሎ ዐማራ ፋኖ፣ ወርቄዎች ዳዴ ብለው እየዳኹ በእግራቸው መቆም ጀምረዋል። መከላከያ ቢበተንም እንኳ ከዐማራ ልዩ ኃይል ጋር ቆመው ወራሪውን ኃይል ገትረው እንዳይንቀሳቀስ አድርገው መልሰዋል። ባለበትም አቁመዋል። የወሎ ዐማራ በዚሁ ከቀጠለ በቅርቡ ነፃነቱን ያስመልሳል። በኮምቦልቻና በደሴ የተሰገሰገውን የኦነግንም ክንፍ ያጸዳል። ጠላት አለብኝ ብሎ ተዘጋጅቶም ይጠብቃል። ዘሩ ሲሰደድ፣ የማንም ክፍት አፍ አክቲቪስት መሳቂያ፣ መሳለቂ ከመሆን ይድናል። የናትናኤል እና ቶማስ ጃጀው የማይቀልዱበት ይሆናል።

ጎንደር ወልቃይትን እንመልከት።

"…እድሜ ዘላለማቸውን በህወሓት ሲቀጠቀጡ፣ ዘራቸው ሲጠፋ፣ ሲሰደዱ ኖሩ፣ ሲዋጉ ኖሩ፣ እነ ጎቤ፣ ሌሎች ጀግኖች ሲዋደቁ ኖሩ። እነ ኮሎኔል ደመቀ በጎንደር የለኮሱት የድል ችቦ ተቀጣጥሎ ወልቃይት የነፃነት ቀንዲሏን አበራች።

"…ወልቃይቴ ጠላት እንዳለበት ያውቃል። የሚመጣው ጠላት ተመልሶ ከመጣ ለዘር እንደማያስተርፈውም ያውቃል። ስለዚህ ሁሌ ዝግጁ ነው። ህጻን ወንድ ሴት አዛውንት ሳይል ዳግማዊ ማይካድራ እንዳይፈጸምበት ጠንክሮ ይሠራል። ለዚህ ነው ወያኔ በወልቃይት በኩል ብርድ ብርድ የሚላት።

"…ወሎ ህወሓት ስትመጣ የሸሸው መዋቅሩ ራሱ ህወሓት ስለነበረ ነው። ስላልተደራጀ ነው። ስላልተዘጋጀ ነው። ወልቃይት ይኸው ጠላት መጣ ሲባል ድግስ የተጠራ ይመስል የሚፈነጥዘው አስቀድሞ ስለተዘጋጀ ነው። የተዘጋጀ፣ አስቀድሞ የታጠቀ ሚሊዮኖችን ይነዳል። ያልተዘጋጀ፣ ያልተጠነቀቀ ደግሞ በፍልጥ ይነዳል። የወሎ ዐማራና የወልቃይት ዐማራው ልዩነቱ ይሄው ነው። ወልቃይት ተዘጋጅቷል። ወሎዬው ገና ሺ ፍላጎቶችን በማጥራት ላይ ነው። እሱ ሲስተካከል የወሎ ዐማራም አይሸሽም። አይፈናቀልምም።

"…ኢትዮጵያን ማሸነፍ አይቻልም። በሴራም፣ በስሪያም ኢትዮጵያን ማሸነፍ አይቻልም። በኢትዮጵያ ምድር አሸነፊው አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማን የያዘ፣ የተሸከመ ብቻ ነው። ሌላህ በአናትህ ተተከል፣ በአፍጢምህ ተደፋ። ኦነግ በለው፣ ህወሓት በለው፣ ብአዴን በለው፣ ኦህዴድ በለው ምድረ ቅራሪ ቀሬታሞች በሙሉ ይወገዳሉ። ኢትዮጵያና ኢትዮጵያኖች ብቻ ያሸንፋሉ።

"…ይሄ የእኔ ጦማር የኢህአዴግ ካድሬ ለነበረው ኦሮሞን ኢትዮጵያዊነት መስበክ ፈርቶ፣ ተንቦቅቡቆ ዐማራን ኢትዮጵያዊነትን ልስበክ በማለት ለእናት ምጥን ለማስተማር ለሚዳዳው ለአቶ ታዬ ቦጋለ አይገባውም። ለግንቦቴው ለብርሃኑ ነጋ ካልሲ አጣቢ፣ ለዐቢይ አህመድ ገሌ አሽከር ለናትናኤል መኮንን አይገባውም። ለተብታባው መስፍን ፈይሳ፣ ለፓስተር መሃል ሜዳ፣ ለኮሮና ዳዊትም ይከብዳቸዋል። ለሉጢው ጌትነት አልማው፣ ለጫቶ ቶማስ ጃጃው፣ ለዲቃላው፣ የፋኖ አስመቺ፣ ገንዘባቸውን ሰብስቦ ቀርጥፎ ለበላባቸው እኔ ለምኜ ያቋቋሙኩትን አሥራት ሚዲያን የመሰለ የዐማራ ልሳን የሆነ ሚዲያ ላፈረሰው፣ እንኩትኩቱንም ላወጣው ፊቱ እንደ ሊማሊሞ ገደል ለረዘመው በጅምር የቀረ የጎንደር ዐማራ አስወቃሽ ለግንቦት 7ቱ ተላላኪ ለዓምደማርያም እዝራ አይገባውም።

"…ወጥር ዘመዴ…!!