Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ግለሰብ 7 የህገወጥ ቤት አፍራሽ ግብረሀይሎችን ገደለ በአዲስ አበባ ለገጣፎ ቤቱን በማፍረስ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አንድ ግለሰብ 7 የህገወጥ ቤት አፍራሽ ግብረሀይሎችን ገደለ
በአዲስ አበባ ለገጣፎ ቤቱን በማፍረስ ላይ የነበሩ አፍራሽ ግብረሀይሎችን ማፍረስ እንዲያቆሙ ለማድረግ ሲከላከል ሚስቱ ተወው ይገሉሀል በማለት መሀል ትገባለች። ቤት አፍራሾቹ አባውራውን ለመምታት የተኮሱት ጥይተ እሱን ስቶ ሚስቱን ይገድላታል።
ባልየውም የሰውን ጎጆ አፍርሶ ማን በሰላም እንደሚኖር እናያለን በማለት፣ በገዛው መሳሪያ 7ቱን ቤት አፍራሽ ግብረሃሎችን ከገደላቸው በኋላ ተሰውሯል ሲሉ ምንጮች ገልፀዋል።
#ሼር በማድረግ ተባበሩን


ወሳኝ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ

                                  
@emsmereja