Get Mystery Box with random crypto!

አሳዛኝ ነው አረዷቸው inbox በጣም አሳዛኝ መረጃ በሰበታ አካባቢ ዳለለቲ /ደረቶ/ሚባል ሰፈ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አሳዛኝ ነው አረዷቸው

inbox
በጣም አሳዛኝ መረጃ
በሰበታ አካባቢ ዳለለቲ /ደረቶ/ሚባል ሰፈር ሰሞኑን ቤት እየፈረሰ ነበር። ትናንትም ሲያፈርሱ ውለዋል እና አፍራሾቹ ቤት የፈረሰባቸውን ሰዎች አካባቢውን ለቃችሁ ሂዱ እዚህ አትደሩ ብለዋቸው ሰዎቹ ደግሞ ለጊዜው መሄጃ ስለሌላቸው አልሄዱም ነበር። ከዚያ አፍራሾቹ ደበደቧቸው ከዚያም ሌሊት ተመልሰው አራቱን አርደዋቸው አደሩ ሁለቱ ባልና ሚስት ናቸው።
ዛሬ አስክሬናቸውን ወደ ትውልድ ቀያቸው ወደ ጉራጌ ሸኝተናል።
=====================
መልዕክቱን በቅንነት ለየግሩፓችሁና ለየቻናላችሁ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ሼር አድርጉልን።
ቻናላችንንም Join አድርገው ይቀላቀሉን ።
                        @emsmereja