Get Mystery Box with random crypto!

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በፌዴራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር ዋለ ጋዜጠኛው ጅቡቲ ከገባ በኋላ ወደሌላ አገር | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በፌዴራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር ዋለ
ጋዜጠኛው ጅቡቲ ከገባ በኋላ ወደሌላ አገር ሊሻገር ሲል ከዓለም አቀፉ ፖሊስ እና ከጅቡቲ ብሔራዊ ፖሊስ ጋር በመተባበር በቁጥጥር ስር እንዲውልና ተላልፎ ለኢትዮጵያ እንዲሰጥ ተደርጎ ዛሬ ምሽት አዲስ አበባ መግባቱን የፌደራል ፖሊስ በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ አስነብቧል።

#ሼር በማድረግ ተባበሩን


ወሳኝ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ

                                  
@emsmereja