Get Mystery Box with random crypto!

የሩሲያና ዩክሬን ዲፕሎማቶች በቱርክ ለስብሰባ ተገናኝተው ተደባደቡ የሩሲያ እና ዩክሬን ዲፕሎማ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የሩሲያና ዩክሬን ዲፕሎማቶች በቱርክ ለስብሰባ ተገናኝተው ተደባደቡ

የሩሲያ እና ዩክሬን ዲፕሎማቶች በቱርክ ለስብሰባ በሄዱበት ቡጢ መሰናዘራቸው ተሰምቷል። የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ 15ኛ ወሩ ላይ የሚገኝ ሲሆን በየጊዜው አዳዲስ ክስተቶችን እያስተናገደ ነው :: ዱፕሎማቶቹ መደባደባቸውን ተከትሎ የቱርክ መንግሥት የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት እልባት እንዲያገኝ ብዙ ጥረቶችን እያደረግን ባለንበት ብዚህ ወቅት እንዲህ አይነት ክስተቱ መፈጸሙ ትክክል እንዳልሆነ በሀገሪቱ ፓርላማ ድረገጽ ላይ ይፋ ባደረገችው መግለጫ አስታውቃለች።
#ሼር በማድረግ ተባበሩን


ወሳኝ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ

                                  
@emsmereja